ህብረተሰብ ተሳትፎ ከ2.5 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ የቀበሌ ፖሊስ አገልግሎት መስጫ ማዕከላት እና ከወንጀል ነፃ 05 ቀበሌዎች በመፈጠሩ አስተዋጽኦ ላደረጉ አካለት የምስጋና ስጦታና የምስክር ሰርተፍኬት ተሰጠ!

ሚያዚያ 11/2018ዓ.ም// የሚቶ ኮሚኒኬሽን//
በሚቶ ወረዳ ህብረተሰብ ተሳትፎ ከ2.5 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ የቀበሌ ፖሊስ አገልግሎት መስጫ ማዕከላት እና ከወንጀል ነፃ 05 ቀበሌዎች በመፈጠሩ አስተዋጽኦ ላደረጉ አካለት የምስጋና ስጦታና የምስክር ሰርተፍኬት ተሰጥቷል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Get 30% off your first purchase

X
Scroll to Top